"tips.title": "መጀመር",
"tips.tryGettingStarted": "የመጀመሪያ ማሰልጠኛውን ይሞክሩ",
"tips.tttHeader": "የሚሞክሯቸው ነገሮች",
"tips.tttBody": "በScratch ምን መስራት ይፈልጋሉ? ለእያንዳንዱ ስራ ማሰልጠኛውን መጠቀም፣ የ አክቲቪቲ ካርታዎችን ስብስብ ማውረድ፣ ወይም የአስተማሪ መምሪያውን መመልከት ይችላሉ።",
"tips.cardsHeader": "ሙሉውን የስራ ካርዶች ስብስብ ያግኙ",
"tips.cardsBody": "በስክራች የስራ ካርዶች መስተጋብራዊ ጨዋታዎችን፣ ተረቶችን፣ ሙዚቃዎችን፣ አኒሜሽን፣ እና ተጨማሪ ነገሮችን መማር ትችላላችሁ!",
"tips.cardsDownload": "PDF ያውርዱ",
"tips.cardsPurchase": "የታተሙ ስብስቦችን ይግዙ",
"tips.starterProjectsHeader": "የሚጀምሩባቸው ፕሮጀክቶች",
"tips.starterProjectsBody": "በመጀመሪያ ፕሮጀክቶች በመጫወት ለራሳችሁ ፕሮጀክቶች ሃሳቦችን ማግኝት ትችላላችሁ።",
"tips.starterProjectsPlay": "በመጀመሪያ ፕሮጀክቶች ይጫወቱ",
"tips.offlineEditorHeader": "ከመስመር ውጪ መጠቀሚያ",
"tips.questionsHeader": "ጥያቄዎች",
"ttt.tutorial": "ማሰልጠኛዎች",
"tile.guides": "ካርታዎቹን እና ደንቦቹን ይመልከቱ",
"tile.tryIt": "ይሞክሩት",
"ttt.placeholder": "ቦታን የሚይዝ ጽሁፍ",
"ttt.tutorialSubtitle": "ይህንን ፕሮጀችት እንዴት መስራት እንደሚቻል እርምጃ በእርምጃ መማር ይችላሉ።",
"ttt.activityTitle": "የስራ ካርታዎች",
"ttt.activitySubtitle": "ብዙ የፕሮግራሚንግ ሃሳቦችን እነዚህን ፕሪንት የሚደረጉ ምስላዊ ካርታዎች በመጠቀም ይማሩ።",
"ttt.educatorTitle": "የአስተማሪ መመሪያ",
"ttt.educatorSubtitle": "ይህንን የአስተማሪዎች መመሪያ በመጠቀም የአንድ ሰዓት የScratch ዎርክሾፕ መምራት ይችላሉ። ",
"ttt.open": "ይከፈት",
"ttt.MakeItFlyTitle": "ይብረር",
"ttt.MakeItFlyDescription": "የScratchን ድመት፣ የPowerpuff ሴቶችን ወይንም ምግቦችን ማቀናበር ይችላሉ!",
"ttt.AnimateYourNameTitle": "ስምዎን ያቀናብሩ",
"ttt.AnimateYourNameDescription": "የስምዎን የመጀመሪያ ፊደል፣ የተጠቃሚ ስምዎን ወይም የሚወዷቸውን ቃላቶች ማሰማመር ይችላሉ።",
"ttt.RaceTitle": "እስከ መጨረሻው ይሩጡ",
"ttt.RaceDescription": "ሁለት ተጫዋቾች ሩጫ የሚወዳደሩበትን ጨዋታ መፍጠር ይችላሉ።",
"ttt.MakeMusicTitle": "ሙዚቃ ይፍጠሩ",
"ttt.MakeMusicDescription": "መሳሪያዎችን መምረጥ፣ ድምጾችን መጨመር እና ቁልፎችን በመንካት ሙዚቃ ማሰማት ይችላሉ።",
"ttt.HideAndSeekTitle": "ድብብቆሽ",
"ttt.HideAndSeekDescription": "የሚመጡ እና የሚጠፉ ምስሎችን በመጠቀም የአኩኩሉ ጨዋታ መፍጠር ይችላሉ።",
"ttt.StoryTitle": "ተረት ይፍጠሩ",
"ttt.StoryDescription": "ተጫዋቾችን መምረጥ፣ ምልልሶችን መጨመር እና ለታሪኮ ህይወት መስጠት ይችላሉ።",
"ttt.FashionTitle": "የፋሽን ጫወታ",
"ttt.FashionDescription": "የአንድን ተጫዋች ልብሶች በመቀያየር መጫወት ይችላሉ።",
"ttt.PongTitle": "የፖንግ ጨዋታ",
"ttt.PongDescription": "የሚነጥር ኳስ ጨዋታ ከድምጾች፣ ነጥቦች እና ሌሎች ጭማሬዎች መፍጠር ይችላሉ።",
"ttt.DanceTitle": "እንደንስ",
"ttt.DanceDescription": "ዳንስ እና ሙዚቃ ያለበት የተቀናበረ ፕሮጀክቶች መፍጠር ይችላሉ።",
"ttt.CatchTitle": "የመቅለብ ጫወታ",
"ttt.CatchDescription": "ከሰማይ የሚወድቁ ነገሮችን የሚቀልቡበት ጨዋታ መፍጠር ይችላሉ።",
"ttt.VirtualPetTitle": "ምናባዊ የቤት እንስሳት",
"ttt.VirtualPetDescription": "መብላት፣ መጠጣት እና መጫወት የሚችል እንስሳ መፍጠር ይችላሉ።"